ሰበር ዜና – አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሰባት የህሊና እስረኞች ከእስር ተለቀቁ

አቶ በቀለ ገርባን ተለቀቁ

የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ አቶ በቀለ ገርባ ከእስር መፈታታቸውን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል።

ሌሎችም በህገወጥ መንገድ የታሰሩና በየማረሚያቤቱ የሚሰቃዩ ንጹሗን ዜጎች ይፈታሉ የሚል ተስፋ ይኖራል።

በአሁኑ ሰአት አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 6 ሰዎች ከእስር መፈታታቸው ታውቋል። ይህ መልካም ዜና እንዳለ ሆኖ ትግሉ የህሊና እስረኞችን ብቻ ሳይሆን አገራችን ኢትዮጵያን ለማስፈታት ጭምር በመሆኑ ትግሉ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን በስፋት እየተገለፀ ይገኛል።

 

 

Spread the love
 • 8
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
  8
  Shares
 •  
  8
  Shares
 • 8
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  

About Zsunshinetube

Each one of us must take personal responsibility to speak up, stand up and defends for each other regardless of ethnicity, religion or any other.
View all posts by Zsunshinetube →

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *