ኢሳት – በሰሜን ወሎ ያለው ውጥረት መቀጠሉ ታወቀ።

ኢሳት – በብአዴን አመራሮች የሚጠሩ ሰብሰባዎችም እየተበተኑ መሆኑ ተሰምቷል።

 • ከቆቦ ጀምሮ እስከ መርሳ ዛሬ መንገዶች ዝግ ናቸው።
 • ከቆቦ ወደ ትግራይ የሚመላለሱ ተሽከርካሪዎች በወታደሮች ታጅበው መሆኑን የደረሰን መረጃ አመልክቷል።
 • በወልዲያ የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ወታደሮች በህዝቡ ላይ ግፍ እየፈጸሙ መሆናቸውን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
 • ከመርሳና ወልዲያ በትንሹ 500 ወጣቶች በአፋር ጭፍራ በረሃ ተወስደው በስቃይ ላይ ናቸው ተብሏል።

Spread the love
 • 7
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
  7
  Shares
 •  
  7
  Shares
 • 7
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  

About Zsunshinetube

Each one of us must take personal responsibility to speak up, stand up and defends for each other regardless of ethnicity, religion or any other.
View all posts by Zsunshinetube →

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *